Excellent4.8 out of 5On Trustpilot
  1. Christian Books/
  2. Christian Living

Bookmark this item

መመለስና መታደስ

  • Paperback
  • Publisher: Ermias Woldeyesus
  • 12.7 x 20.3 x 0.8 cm

£4.96

Available - Usually dispatched within 4 days

Buying for a school or church? Upgrade to a FREE Eden Plus Account

Bookmark this item

አሁን ባለንበት ዘመን እግዚአብሔር ምን እያደረገ ነው? በመጪዎቹ ዘመናትስ ምን ሊያደርግ ወስኖአል? እግዚአብሔር ሐሳቡን የገለጠውና እየገለጠ ያለው በቃሉ ነው። ወደ ቃሉ በቀረብን ቁጥር ሐሳቡ ግልጽ እየሆነልን ይመጣል። በእርግጥ ወደ ቃሉ መቅረብ ብቻ ሳይሆን በተዋረደና በሚፈልግ ልብ መቅረባችን ነው ሐሳቡ እንዳይሰወርብን የሚያደርገው።

አንዳንድ ጊዜ የምንጠይቃቸው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ቀጥተኛና ቀላል መልስ አይደለም ያላቸው። አንዳንድ ጊዜ ቀላል መልስ ያለው የሚመስለን የጥያቄውን ይዘትና መሠረት በሚገባ አለመረዳታችን ነው። እግዚአብሔር አሁን ባለንበት ዘመን እያደረገ ያለውን ለማወቅ ከቀደመው ዘመን ጀምሮ ምን እያደረገ እንደነበር መገንዘብ ያስፈልጋል። ስለዚህ እያደረገ ያለውን ለማወቅ ሲያደርግ የነበረውን ማስተዋል ቀዳሚ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር አሁን የሚጀምረው ሥራ የለውም፤ ሥራው እየቀጠለ አሁን ያለንበት ዘመን ጋር ደርሷልና። እግዚአብሔር ሲያደርግ የነበረውን በሚገባ አጢነን ካላወቅን ሲያደርግ የነበረውን አሁን እያደረገ ይመስለናል። የሥራውን ቀጣይነት ካልተገነዘብን የተደረገውን ሳናውቅ የሚደረገውን ማወቅ የምንችል ይመስለንና በአዕምሮአችንና በእውቀታችን ውስንነት እንታለላለን።

እግዚአብሔር ግን የነበረና ያለ፣ ደግሞም የሚኖር ነው። ማንነቱም ሆነ ሥራው በዚህ የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ሊታይ ይገባል። አሁን ያለንበት ዘመን ግራ የምንጋባበትና እንደ እውር በጨለማ የምንዳክርበት አይደለም። የቃሉ ብርሃን የሚፈነጥቀው ብርሃን የመጣንበትንና ያለንበትን ብቻ ሳይሆን የምንሄድበትንም ያሳየናል። የመጣንበትን ካላወቅን፣ ያለንበትን ልናውቅ አንችልም። ያለንበትን ካላወቅን ደግሞ የምንደርስበትን ልናውቅ አንችልም። የቃሉ ብርሃን ጮራ ትላንትናና ዛሬ ላይ፣ እንዲሁም ነገ ላይ ያበራል። የዚያን ጊዜ የመጣንበ/

መመለስና መታደስ and Saints Era - Volume 1
Saints Era - Volume 1መመለስና መታደስ

  • Title

    መመለስና መታደስ

  • Author

    Ermias Tilahun

  • Book Format

    Paperback / softback

  • Publisher

    Ermias Woldeyesus

  • Published

    October 2016

  • Weight

    154g

  • Dimensions

    12.7 x 20.3 x 0.8 cm

  • ISBN

    9781087882093

  • ISBN-10

    1087882095

  • Eden Code

    5609524

Mercy Ships Ad